Property ID : 18000
For Sale - Apartment
ታላቅ እድል እዳያመልጥዎ
ቦሌ በ6,000 ካሜ ቦታ ላይ የተሰሩ 3 ህንጻ G+13 +3 የምድር ቤት (basement)
እያንዳንዱ 728 ካሬ ላይ ያሩፉ ህንጸዋች ።
ከ 4,000 ካሬ በላይ የሚሆን ክፍት ቦታ ለአረንጋዴ ስፍራዋች ፣ለልጆች መጫወቻ ፣ለመዋኝ ስፍራ ፣ክፍት ካፌ ለመሰሳሰሉት አውለናል ::
ለልጆች መጫወቻ ቦታዋች ፣በጣም ሰፊ የአትክልት እና የመዝናኝ ቦታዋች ፣
የመዋኛ ገንዳ ፣ውብ እና ከ3ቱም ህንጻ ላይ የሚታይ የመዋኝ ገንዳ ፣
የዶክተር አብይ የወንዝ ልማት ፕሮጀክት ውበት እና አረንጋዴ ቦታን ሙሉ በሙሉ አጠገቡ ሆነው ማየት የሚችሉት 3 ህንጻቻችን እና የስፓርት ቤቶች ፣ካፌ ፣የውበት ሳሌኖች የመሳሰሉት ናቸው ኑ እና ህይወትን ኑሩት ።
እያንዳንዱ መኝታ ቤት የሰራተኛን ጨምሮ የራሱ መታጠቢያ ቤት እና የደርቅ ቆሻሻ ማስወገጃ አለው (garbage shoot)
ሁሉም አፓርትመንት ዝግ የሆነ በር ያለው ወደ ዉጪ ብቻ በአየር ማስወጫ በኩል የምግብ ሽታ የሚያስወጣ 1 ይማብሰያ ክፍል እና ተጨማሪ 1 ክፍት የሆነ ሳሎን ቤት ውስጥ ያለ (open kitchen) with balcony ያለው ነው።
ሁሉም የመኖርያ አፓርታማ የዕቃ ማስቀመጫ ክፍል ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ማስቀመጫ ክፍል እና የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዎ ከላይ እስከ ምድር ቤት ድረስ ይተገናኘ መዝጊያ ያለው ትልቅ ትቦ አላቸው ።
የሁሉም ቤት ሰራተኛ ክፍል እና የልብስ ማጠቢያ ቦታዋች ከውናው ቤት ውጭ መግቢያ ብር ላይ ስለሆኑ እቤቶን ቆልፈው መሄድ ይችላሉ ።
የቤቱ ስፍት ወይም ካርታው ላይ ደረጃን ይመኪና መማቆሚያ ኮመን የጋራ መጠቀሚያ ቦታ ብለን አካተን አናስከፍልም !!!!!!! አላካተትንም ። በነጻ ይጠቀማሉ የራሶ ይሆናል።
ሁሉም ሰው 2 &1 የመኪና ማቆሚያ (car parking )የራሱ የሄሆነ በነጻ ይሰጠዋል እንዲሁም የተለያዩ የመዋኝ ቦታዋች ፣ካፌ፣ስፓ ፣ይልጆች መጫወቻ ቦትዎች እና ሰፊ የአትክልት ቦትዋች እንዲህም ሁሉም ቤቶች ብርሃን እና ማራኪ እይታ እንዲኖራቸው የተውነው ቦታ በጣም ሰፊ እና የንጻችን ልዩ የሚያደርገው ትልቅ ወጪ የወጣበት ልዩነቱ ያስደነቀበት ነው።
ካርታ ለእያንዳንዱ አፓርታማ ቤት ተስርቶ ዝግጁ ሆነዋል ።
ማስረከቢያ ጊዜ 12 ወር ቢበዛ።
ቅድመ ክፍያ 35%
ቀሪውን 65% በ 1 አመት ከ 6 ወር ውስጥ ከወለድ ነፃ በየ 4 ወር ልዩነት ከፍልው መረከብ ይችላሉ ።
70% ቅድሚያ ለሚክፍል ቅናሽ እናደርጋለን ።
እጅግ ውብ እና ሊታመን የማይችል አውሮፓ ስታንድልርድ የፊኒሺንግ እቃዎች በመገጠም ላይ ናቸው ።
የማስታወቂያ ወጋ ሳያበቃ ይፍጠኑ::